Login for faster access to the best deals. Click here if you don't have an account.

*እንኳን ደስ አሎት ለሙዚቃ አፍቃሪዎች በሙሉ*

Feb 10th, 2022 at 07:42   Others   Addis Ababa   226 views

Br --

  • -big-0
  • -big-1
  • -big-2
Location: Addis Ababa
Price: Br --

*እንኳን ደስ አሎት ለሙዚቃ አፍቃሪዎች በሙሉ*
እቤት ለቤት የሙዚቃ መሳሪያ ማስተማር ጀምረናል
*በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት በእውቅ መምህራን የተማሩ ብቁ ሙዚቀኞች በየቤቶ እየመጡ ሙዚቃን ሊያስተምሮት ይህን እድል አመቻችተውሎታል
*ምን መማር ይውዳሉ ?
1, ጊታር/ Guitar
2, ቫዮሊን/Violin
3, ቤዝ ጊታር/Bass guitar
4, ፒያኖ/ Piano
5, ሳክስ ፎን/ saxophone
6, የድምፅ አወጣጥ/ Vocal
በ theory የተደገፈ የትምህርት አሰጣጣችን ልዩና ተመራጭ ያደርገናል
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ!
0921769062

 

For others click share